com.liferay.portlet.assetpublisher.util.AssetPublisherHelperImpl@5b4ab760

Announcements Announcements

Up coming events Up coming events

የንባብ ሳምንት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት ኤጀንሲ በደብረ ብርሃን ከተማ ታህሣሥ 16 እና 17 /2012 ዓ.ም. የንባብ ሳምንት አዘጋጅቷል፡፡

የንባብ ሳምንት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት ኤጀንሲ በደብረ ብርሃን ከተማ ታህሣሥ 16 እና 17 /2012 ዓ.ም. የንባብ ሳምንት አዘጋጅቷል፡፡

News and Events News and Events

1ኛው ዙር የጋራ መኖሪያ ቤቶች/ኮንዶሚኒየም የንባብ ሳምንት ተጀመረ፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መጻሕፍት ኤጀንሲ ከኢጋ ሚድያና ኮሙኒኬሽን ጋር በመተባበር በጎተራ የጋራ መኖሪያ ቤቶች /ኮንዶሚኒየም አስር የንባብ ሳምንታት በተመረጡ አምስት የጋራ መኖሪያ ቤቶች በአዲስ አበባ ዛሬ ጥቅምት 20/2013 ዓ.ም ተከፍቷል፡፡

አምባሳደሩ ኤጀንሲውን ጎበኙ(መስከረም 15 / 2013 ዓ.ም)

የብራዚል አምባሳደር H.E Luiz Eduardo de Aquiar Vil-larinho pedroso የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት ኤጀንሲን ጎበኙ፡፡

አለም አቀፍ የወጣቶች ቀን ተከበረ (መስከረም 15 /2013 )

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መጻሕፍት ኤጀንሲ የዘንድሮው አለም አቀፍ የወጣቶች ቀንን መስከረም 15 /2013 ዓ.ም በኤጀንሲው መሰብሰቢያ አዳራሽ አከበረ፡፡

የሰንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ (ጥቅምት 02/2013 ዓ.ም.)

በአገር ኢትዮጵያ ለአስራ ሶስተኛ ጊዜ “ ሰንደቅ ዓላማችን ለሰላማችን፣ለአብሮነታችንና ለአገራዊ ብልጽግናችን! ” በሚል መሪ ቃል ጥቅምት 2/2/2013 ዓ.ም የሚከበረው የሰንደቅ ዓላማ ቀንን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መጻሕፍት ኤጀንሲ አመራሮችና ሰራተኞች በዕለቱ ጥቅምት 2/2/2013 ዓ.ም አክብረዋል፡፡

የብራዚል አምባሳደር ቪላሪኒኦ ፖድሮስ /H.E Luiz Eduardo de Aquiar Villarinho Pedroso/ ኤጀንሲውን ሊጎበኙ ነው (መስከረም 15/2013 ዓ.ም)

የብራዚል አምባሳደር ቪላሪኒኦ ፖድሮስ /H.E Luiz Eduardo de Aquiar Villarinho Pedroso/ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መጻሕፍት ኤጀንሲን መስከረም 15/2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሊጎበኙ ነው፡፡

Featured Services Featured Services

Featured Forms Featured Forms

Featured Resources Featured Resources

Related Ministry Links Related Ministry Links